Message From Bureau Head Mr Gebre Gage የቢሮው ሀላፊ መልዕክት ቴክኖሎጂ ለአንድ ሃገር ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከምንም በላይ መሆኑን ዛሬ ላይ የስልጣኔ ጫፍ የደረሱ ፣ የበለፀጉና የዓለማችን ሃያላን ተብለው የሚጠሩ አገሮች ምሥክሮች ናቸው፡፡ ይህም በመሆኑ መንግሥት የሃገራችን ሕዝብ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንዲሆንና የቴክኖሎጂው ሽግግር ከጫፍ እንዲደርስ ተግቶ በመሥራቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቀላል የማይባል የሃገራችን ሕዝብ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ መሆን ችሏል፡፡ ለዚህም ማሳያ መሆን የሚችሉ በርካታ ተግባራትን መጥቀስ የሚቻል ሲሆን በክልላችን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር በመሆን በአያሌ የገጠር ቀበሌያትና ወረዳዎች የገጠሩ ሕብረተሰብ ከተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም ከሌሎች የመረጃ ምንጮች የሚፈልጓቸውን መረጃዎች በተለያዩ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አማካይነት ማግኘት እንዲችሉ የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትን አቋቁሞ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -Network & Software Development DirectorateDataCenter DirectorateMaintenance DirectorateEncubation DirectorateLicense IssuanceCompetency AssuranceTraining Enquiry Message Our Services Services given by our Directorates የመረጃ መረብና ሶፍትዌር ልማት ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ ስራ ፈጠራ ማዕከል ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ መሳሪያዎች እድሳትና ጥገና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በመንግስት መረጃ ስርዓት አገ/ትና የማ/መ/አስ/ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምርና ትንተና ዳይሬክቶሬት የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃና የሳ/ቴክኖሎጂ መረጃ ዳይሬክቶሬት የጨረራ ኢንስፔክሽንና የጥራት መሠረተ ልማት ዳይሬክቶሬት Latest News Read More የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ጉባኤ በዲላ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡Fri, 03/04/2022 - 17:45 Read More የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለዘጠኝ ዞኖች፣ ለአርባ ነባር ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደር መዋቅሮች የተሻሻለ ዘመናዊ የቪዲዮ ኮንፍረንስ ካሜራ ድጋፍ አደረገ፡፡Fri, 03/04/2022 - 17:43 Read More የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎችን በማበረታታት ወጣቶች ችግር ጠቋሚ ሳይሆኑ የአካባቢያቸውን ችግር ፈቺ እንዲሆኑ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ።Tue, 02/08/2022 - 17:02 Read More የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ለወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡Tue, 02/08/2022 - 16:57 Read More በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢኖቬሽን ሚኒስቴር በ2013 ዓ,ም በዌብ ፖርታል ከለሙ ስድስት ከተሞች መካከል አንዷ በሆነችው አርባምንጭ ከተማ በዛሬው ዕለት የዌብ የፖርታል ልማት መክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ።Wed, 11/24/2021 - 16:32 Read More የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የሥራ ኃላፊዎና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ።Wed, 11/24/2021 - 16:30 Friday, March 4, 2022 - 17:44የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ጉባኤ በዲላ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ Friday, March 4, 2022 - 17:42የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለዘጠኝ ዞኖች፣ ለአርባ ነባር ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደር መዋቅሮች የተሻሻለ ዘመናዊ የቪዲዮ ኮንፍረንስ ካሜራ ድጋፍ አደረገ፡፡ Tuesday, February 8, 2022 - 16:57የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎችን በማበረታታት ወጣቶች ችግር ጠቋሚ ሳይሆኑ የአካባቢያቸውን ችግር ፈቺ እንዲሆኑ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። Tuesday, February 8, 2022 - 16:56የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ለወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ Wednesday, November 24, 2021 - 16:30በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢኖቬሽን ሚኒስቴር በ2013 ዓ,ም በዌብ ፖርታል ከለሙ ስድስት ከተሞች መካከል አንዷ በሆነችው አርባምንጭ ከተማ በዛሬው ዕለት የዌብ የፖርታል ልማት መክፈቻ ስነ-ስርዓት ተካሄደ። Wednesday, November 24, 2021 - 16:29የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የሥራ ኃላፊዎና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ። Wednesday, October 27, 2021 - 10:57ኢመደኤ እና ከደቡብ ክልል የሳይንስ፣ የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Friday, July 9, 2021 - 20:59የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ላይ ከተቋም ሠራተኞች ጋር በሀላባ ሲካሄድ የነበረው የውይይት መድረክ ተጠናቋል። Pagination Page 1 Next page ››