Message From Bureau Head Mr Gebre Gage የቢሮው ሀላፊ መልዕክት ቴክኖሎጂ ለአንድ ሃገር ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከምንም በላይ መሆኑን ዛሬ ላይ የስልጣኔ ጫፍ የደረሱ ፣ የበለፀጉና የዓለማችን ሃያላን ተብለው የሚጠሩ አገሮች ምሥክሮች ናቸው፡፡ ይህም በመሆኑ መንግሥት የሃገራችን ሕዝብ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንዲሆንና የቴክኖሎጂው ሽግግር ከጫፍ እንዲደርስ ተግቶ በመሥራቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቀላል የማይባል የሃገራችን ሕዝብ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ መሆን ችሏል፡፡ ለዚህም ማሳያ መሆን የሚችሉ በርካታ ተግባራትን መጥቀስ የሚቻል ሲሆን በክልላችን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር በመሆን በአያሌ የገጠር ቀበሌያትና ወረዳዎች የገጠሩ ሕብረተሰብ ከተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም ከሌሎች የመረጃ ምንጮች የሚፈልጓቸውን መረጃዎች በተለያዩ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አማካይነት ማግኘት እንዲችሉ የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትን አቋቁሞ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -Network & Software Development DirectorateDataCenter DirectorateMaintenance DirectorateEncubation DirectorateLicense IssuanceCompetency AssuranceTraining Enquiry Message Our Services Services given by our Directorates የመረጃ መረብና ሶፍትዌር ልማት ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ ስራ ፈጠራ ማዕከል ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ መሳሪያዎች እድሳትና ጥገና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በመንግስት መረጃ ስርዓት አገ/ትና የማ/መ/አስ/ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምርና ትንተና ዳይሬክቶሬት የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃና የሳ/ቴክኖሎጂ መረጃ ዳይሬክቶሬት የጨረራ ኢንስፔክሽንና የጥራት መሠረተ ልማት ዳይሬክቶሬት Latest News Read More ለተግባር ልምምድ በመጡ ተማሪዎች የለማ የበጀት አስተዳደር ሲስተም ተገመገመ፡፡Thu, 02/25/2021 - 16:12 Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን አባላት ለሳይንስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ድጋፍና ክትትል አደረጉ፡፡Thu, 02/25/2021 - 16:14 Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የክልል ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ፈጣን እና ቀልጣፋ የመረጃ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 17:46 Read More ከተለያዩ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተውጣቱ የኢ.ኮ.ቴ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ከፍተኛ የኮምፒውተርና የቢሮ ማሺኖች ጥገና ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 12:00 Read More በኔትዎርክ ልማትና አስተዳደር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 11:52 Read More የመንግስት አገልግሎቶችን በኤለክትሮኒክ ዘዴ ለህብረተሰቡ ማቅረብ በሚቻልበት ዝርዝር ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካለት ጋር ምክክር ተጀመረ::Mon, 11/30/2020 - 17:45 በደ/ብ/ብ/ህ/ክ /መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ሲካሄድ የነበረው ሴክተር ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ፡፡በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከክልል ሴ/መ/ቤቶች ከተወጣጡ አመራሮች፣ ከዞን፣ከልዩ ወረዳ፣ ከአስሩም ዩኒቨርሲቲዎች ከመጡ ባለድርሻ አካት፣ከተቋሙ ሠራተኞችና ተጋባዥ እንግዶች ጋር የ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃጸም ሪፖርት በመገምገም የ10 ዓመት እና የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ ለመወያየት የተዘጋጀውና ከቀን 05—06/02/2013ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው ሴክተር ጉባኤ...Read More በደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ምክትል የቢሮ ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ታረቀኝ መጪውን አዲስ ዓመት በማስመልከት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ላለፉት ዓመታት ከሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር ሲሰሩ ለነበሩ በክልሉ ለሚገኙ መዋቅሮችና ለቢሮው ሰራተኞች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫቸውን አቶ ሀብታሙ ታረቀኝ ሰጡ፡፡...Read More ከሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት ለተውጣጡ የአይ.ሲ.ቲ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የተውጣጡ ከፍተኛ የአይ.ቲ ባለሙያዎች በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቴክኒክና ሙያ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ አዘጋጅነት በሲዳማ ክልል ቢሮዎችና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ የአይ.ሲ.ቲ በላሙያዎች ስልጠና ሰጡ፡፡ የስልጠናው ዓላማ በአይ.ቲ ዘርፍ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላ...Read More Pagination First page « First Previous page ‹‹ Page 1 Page 2 Page 3 Current page 4 Page 5 Page 6 Page 7 Page 8 Page 9 Next page ›› Last page Last »