Message From Bureau Head Mr Gebre Gage የቢሮው ሀላፊ መልዕክት ቴክኖሎጂ ለአንድ ሃገር ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከምንም በላይ መሆኑን ዛሬ ላይ የስልጣኔ ጫፍ የደረሱ ፣ የበለፀጉና የዓለማችን ሃያላን ተብለው የሚጠሩ አገሮች ምሥክሮች ናቸው፡፡ ይህም በመሆኑ መንግሥት የሃገራችን ሕዝብ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንዲሆንና የቴክኖሎጂው ሽግግር ከጫፍ እንዲደርስ ተግቶ በመሥራቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቀላል የማይባል የሃገራችን ሕዝብ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ መሆን ችሏል፡፡ ለዚህም ማሳያ መሆን የሚችሉ በርካታ ተግባራትን መጥቀስ የሚቻል ሲሆን በክልላችን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር በመሆን በአያሌ የገጠር ቀበሌያትና ወረዳዎች የገጠሩ ሕብረተሰብ ከተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም ከሌሎች የመረጃ ምንጮች የሚፈልጓቸውን መረጃዎች በተለያዩ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አማካይነት ማግኘት እንዲችሉ የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትን አቋቁሞ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -Network & Software Development DirectorateDataCenter DirectorateMaintenance DirectorateEncubation DirectorateLicense IssuanceCompetency AssuranceTraining Enquiry Message Our Services Services given by our Directorates የመረጃ መረብና ሶፍትዌር ልማት ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ ስራ ፈጠራ ማዕከል ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ መሳሪያዎች እድሳትና ጥገና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በመንግስት መረጃ ስርዓት አገ/ትና የማ/መ/አስ/ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምርና ትንተና ዳይሬክቶሬት የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃና የሳ/ቴክኖሎጂ መረጃ ዳይሬክቶሬት የጨረራ ኢንስፔክሽንና የጥራት መሠረተ ልማት ዳይሬክቶሬት Latest News Read More ለተግባር ልምምድ በመጡ ተማሪዎች የለማ የበጀት አስተዳደር ሲስተም ተገመገመ፡፡Thu, 02/25/2021 - 16:12 Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን አባላት ለሳይንስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ድጋፍና ክትትል አደረጉ፡፡Thu, 02/25/2021 - 16:14 Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የክልል ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ፈጣን እና ቀልጣፋ የመረጃ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 17:46 Read More ከተለያዩ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተውጣቱ የኢ.ኮ.ቴ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ከፍተኛ የኮምፒውተርና የቢሮ ማሺኖች ጥገና ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 12:00 Read More በኔትዎርክ ልማትና አስተዳደር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 11:52 Read More የመንግስት አገልግሎቶችን በኤለክትሮኒክ ዘዴ ለህብረተሰቡ ማቅረብ በሚቻልበት ዝርዝር ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካለት ጋር ምክክር ተጀመረ::Mon, 11/30/2020 - 17:45 የደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የስራ ቦታዎችንና አካባቢውን ለሰራተኞቹ ምቹና ሳቢ ለማድረግ እየሰራ ይገኛልልቢሮው የተቋሙን የአሰራር ስርአት ለማዘመንና ዘመኑ ከደረሰበት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ደረጃ ጋር እንዲያራምደው የተቋሙን አደረጃጀት~ፍልስፍና የአሰራር ስርአት ቢሮውን ሊያሻግር በሚችል ሁኔታ እቅዱንም ተወዳዳሪና ብቁ እንዲያደርገው በዲጅታል ትራንስፎርሜሽን እሳቤ አቅዶ ወደ ስራ በመግባት ስራዎችን በየ ምዕራፉ አቅዶ እየሰራ ይገኛል፡፡ የዚህ እቅድ አላማ የሆነው አንዱ የስራ ቦታዎችን ለሰራተኛ ምቹና ሳቢ በማድረግ የሰራተኛውን ጤናው ከመጠበቅ ባሻገር ስራ ላይ ውጤታማነቱን ይበልጥ ለማረጋገጥ ግንባታውን በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ መላው ሰራተኛም አመራሩ ለተቋሙ ግንባታ የድርሻውን እያበረከተ ይገኛል፡፡ በቀጣይም ቀሪ ስራዎች ከዚህ በተሻለ ደረጃ በመስራት ሀገራዊ የኢኮኖሚ የፖለቲካና ማህበራዊ ስራ...Read More የደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ቀለብና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ፡፡...Read More የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመካላከል በሚደረገው ጥረት ዙሪያ የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ አባላት የማስፈጸሚያ ዕቅድና አፈፃፀም ላይ ውይይት አደረጉበደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በቀን 06/09/2012ዓ.ም በደቡብብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያዎች በተመለከተ የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ አባላት የሳኢቴ ቢሮ ኃላፊና የንዑስ ኮሚቴው ሰብሳቢ ከሆኑት ከወ/ሮ ይመኙሻል ታደሰ ጋር በማስፈጸሚያ ዕቅድ...Read More Pagination First page « First Previous page ‹‹ Page 1 Page 2 Page 3 Page 4 Page 5 Current page 6 Page 7 Page 8 Page 9 Next page ›› Last page Last »