Message From Bureau Head Mr Gebre Gage የቢሮው ሀላፊ መልዕክት ቴክኖሎጂ ለአንድ ሃገር ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከምንም በላይ መሆኑን ዛሬ ላይ የስልጣኔ ጫፍ የደረሱ ፣ የበለፀጉና የዓለማችን ሃያላን ተብለው የሚጠሩ አገሮች ምሥክሮች ናቸው፡፡ ይህም በመሆኑ መንግሥት የሃገራችን ሕዝብ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንዲሆንና የቴክኖሎጂው ሽግግር ከጫፍ እንዲደርስ ተግቶ በመሥራቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቀላል የማይባል የሃገራችን ሕዝብ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ መሆን ችሏል፡፡ ለዚህም ማሳያ መሆን የሚችሉ በርካታ ተግባራትን መጥቀስ የሚቻል ሲሆን በክልላችን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር በመሆን በአያሌ የገጠር ቀበሌያትና ወረዳዎች የገጠሩ ሕብረተሰብ ከተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም ከሌሎች የመረጃ ምንጮች የሚፈልጓቸውን መረጃዎች በተለያዩ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አማካይነት ማግኘት እንዲችሉ የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትን አቋቁሞ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -Network & Software Development DirectorateDataCenter DirectorateMaintenance DirectorateEncubation DirectorateLicense IssuanceCompetency AssuranceTraining Enquiry Message Our Services Services given by our Directorates የመረጃ መረብና ሶፍትዌር ልማት ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ ስራ ፈጠራ ማዕከል ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ መሳሪያዎች እድሳትና ጥገና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በመንግስት መረጃ ስርዓት አገ/ትና የማ/መ/አስ/ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምርና ትንተና ዳይሬክቶሬት የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃና የሳ/ቴክኖሎጂ መረጃ ዳይሬክቶሬት የጨረራ ኢንስፔክሽንና የጥራት መሠረተ ልማት ዳይሬክቶሬት Latest News Read More ለተግባር ልምምድ በመጡ ተማሪዎች የለማ የበጀት አስተዳደር ሲስተም ተገመገመ፡፡Thu, 02/25/2021 - 16:12 Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን አባላት ለሳይንስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ድጋፍና ክትትል አደረጉ፡፡Thu, 02/25/2021 - 16:14 Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የክልል ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ፈጣን እና ቀልጣፋ የመረጃ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 17:46 Read More ከተለያዩ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተውጣቱ የኢ.ኮ.ቴ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ከፍተኛ የኮምፒውተርና የቢሮ ማሺኖች ጥገና ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 12:00 Read More በኔትዎርክ ልማትና አስተዳደር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 11:52 Read More የመንግስት አገልግሎቶችን በኤለክትሮኒክ ዘዴ ለህብረተሰቡ ማቅረብ በሚቻልበት ዝርዝር ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካለት ጋር ምክክር ተጀመረ::Mon, 11/30/2020 - 17:45 ለተግባር ልምምድ በመጡ ተማሪዎች የለማ የበጀት አስተዳደር ሲስተም ተገመገመ፡፡በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በክልሉ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ባደረገው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተግባር ልምምድ የመጡ ተማሪዎች ለተከታታይ አራት ወራት በተቋሙ የቆይታ ጊዜያቸው ሲያለሙት የነበረ ፕሮጀክት የበጀት አስተዳደር ሲስተም በቢሮው ከፍተኛ የሲስተም ልማትና አስተዳደር ባለሙያዎች ተገመገመ፡፡...Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን አባላት ለሳይንስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ድጋፍና ክትትል አደረጉ፡፡በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን አባላት ለሳይንስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ድጋፍና ክትትል አደረጉ፡፡ የተደረገው ድጋፍና ክትትል አስተማሪና በቀጣይ መሰራት ያለባቸው ተግባራትን ለቅሞ የዕቅድ አካል አድርጎ ለመፈጸም አቅጣጫን ያሳየ እንደነበር የቢሮው መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬ...Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የክልል ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ፈጣን እና ቀልጣፋ የመረጃ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ባለሙት ፖርታል ላይ የመረጃ መረብና ሶፍትዌር ልማት ዳይሬክቶሬት በክልል ተቋማት ውስጥ ላሉ የአይ.ሲ.ቲ ቴክኒካል ባሙያዎች የተቋማቸውን መረጃ እንዴት ወደፖርታል ማስገባት እንደሚችሉ በቀን 14/05/2013ዓ.ም በክልሉ መረጃ (ዳታ) የስልጠና ማዕከል የግማሽ ቀን ሥልጠና...Read More Pagination Current page 1 Page 2 Page 3 Page 4 Page 5 Page 6 Page 7 Page 8 Page 9 Next page ›› Last page Last »