Message From Bureau Head Mr Gebre Gage የቢሮው ሀላፊ መልዕክት ቴክኖሎጂ ለአንድ ሃገር ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኀበራዊ ዕድገት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከምንም በላይ መሆኑን ዛሬ ላይ የስልጣኔ ጫፍ የደረሱ ፣ የበለፀጉና የዓለማችን ሃያላን ተብለው የሚጠሩ አገሮች ምሥክሮች ናቸው፡፡ ይህም በመሆኑ መንግሥት የሃገራችን ሕዝብ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንዲሆንና የቴክኖሎጂው ሽግግር ከጫፍ እንዲደርስ ተግቶ በመሥራቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቀላል የማይባል የሃገራችን ሕዝብ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ መሆን ችሏል፡፡ ለዚህም ማሳያ መሆን የሚችሉ በርካታ ተግባራትን መጥቀስ የሚቻል ሲሆን በክልላችን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች ጋር በመሆን በአያሌ የገጠር ቀበሌያትና ወረዳዎች የገጠሩ ሕብረተሰብ ከተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም ከሌሎች የመረጃ ምንጮች የሚፈልጓቸውን መረጃዎች በተለያዩ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አማካይነት ማግኘት እንዲችሉ የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትን አቋቁሞ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ Read More Feedback Your Name Email Contact Number Company Name Request - None -Network & Software Development DirectorateDataCenter DirectorateMaintenance DirectorateEncubation DirectorateLicense IssuanceCompetency AssuranceTraining Enquiry Message Our Services Services given by our Directorates የመረጃ መረብና ሶፍትዌር ልማት ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ ስራ ፈጠራ ማዕከል ዳይሬክቶሬት የኢ/ኮ/ቴ/ መሳሪያዎች እድሳትና ጥገና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት በመንግስት መረጃ ስርዓት አገ/ትና የማ/መ/አስ/ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምርና ትንተና ዳይሬክቶሬት የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃና የሳ/ቴክኖሎጂ መረጃ ዳይሬክቶሬት የጨረራ ኢንስፔክሽንና የጥራት መሠረተ ልማት ዳይሬክቶሬት Latest News Read More ለተግባር ልምምድ በመጡ ተማሪዎች የለማ የበጀት አስተዳደር ሲስተም ተገመገመ፡፡Thu, 02/25/2021 - 16:12 Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ከኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን አባላት ለሳይንስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ መንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ድጋፍና ክትትል አደረጉ፡፡Thu, 02/25/2021 - 16:14 Read More በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የክልል ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ፈጣን እና ቀልጣፋ የመረጃ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 17:46 Read More ከተለያዩ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተውጣቱ የኢ.ኮ.ቴ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ከፍተኛ የኮምፒውተርና የቢሮ ማሺኖች ጥገና ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 12:00 Read More በኔትዎርክ ልማትና አስተዳደር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡Thu, 02/25/2021 - 11:52 Read More የመንግስት አገልግሎቶችን በኤለክትሮኒክ ዘዴ ለህብረተሰቡ ማቅረብ በሚቻልበት ዝርዝር ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካለት ጋር ምክክር ተጀመረ::Mon, 11/30/2020 - 17:45 ከተለያዩ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተውጣቱ የኢ.ኮ.ቴ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ከፍተኛ የኮምፒውተርና የቢሮ ማሺኖች ጥገና ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ከተለያዩ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተውጣቱ የኢ.ኮ.ቴ ባለሙያዎች በወላይታ ሶዶ በዞኑ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን መመሪያ የስልጠና አዳራሽ ሲሰጥ የነበረውን ከፍተኛ የኮምፒውተርና የቢሮ ማሺኖች ጥገና ስልጠና አጠናቀቀ፡፡...Read More በኔትዎርክ ልማትና አስተዳደር ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በመረጃ መረብና ሶፍትዌር ልማት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት በዞን ፣ በወረዳና በሴክተር መስሪያ ቤቶች ላይ ለሚሰሩ የአይ.ሲ.ቲ ባለሙያዎች በኔትዎርክ ልማትና አስተዳደር ዙሪያ ከቀን 12/04/2013ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በሆሳዕና ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡...Read More የመንግስት አገልግሎቶችን በኤለክትሮኒክ ዘዴ ለህብረተሰቡ ማቅረብ በሚቻልበት ዝርዝር ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካለት ጋር ምክክር ተጀመረ::ከኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስተር፣ከደቡብ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ፣ ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሳይንስ ቴክኖሎጂና ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ እና ከሀዋሳ የኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ከፍትኛ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ጋር በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው፡፡...Read More Pagination First page « First Previous page ‹‹ Page 1 Current page 2 Page 3 Page 4 Page 5 Page 6 Page 7 Page 8 Page 9 Next page ›› Last page Last »