የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በሀገር ደረጃ ኮቪድ 19ኝን ለመከላከል ለሚደረጉ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መፍትሔዎችን ለመደገፍና ለማስተባበር የሚያስችል ዝግጅት ያደረገ በመሆኑ ማነኛውም ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘና በፍጥነት ወደ ትግበራ ሊሸጋገሩ የሚችሉ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ያለው ግለሰብም ሆነ ድርጅት በአካልም ሆነ በኢሜል አድራሻችን snnprcita02@gmail.com ፕሮፖዛሉን መላክ የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡
Website:-www.sictda.gov.et
የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት ለደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ት በ 6929 እንዲሁም ለፌዴራል በ 8335 የነፃ የስልክ ቁጥር መደወል ትችላላችሁ!
If you are a positive COVID-19 case staying in Klang Valley, please follow the following steps so we can help you.#COVID19 pic.twitter.com/gcdJ3ayQIb — KKMalaysia🇲🇾 (@KKMPutrajaya)…
If you are a positive COVID-19 case staying in Klang Valley, please follow the following steps so we can help you.#COVID19 pic.twitter.com/gcdJ3ayQIb
የዓለማችን ከግማሽ ቢለየን ሰዎች ወደ ድህነት ሊገቡ ይችላሉ የሚለው ማስጠንቀቂያ የወጣው ከተባበሩት መንግስታ ድርጅት ሲሆን፥ ወረርሽኙ በፋይናንስ እና በሰው ልጅ ላይ የሚያስከትለውን ኪሳራ ለመለየት በተሰራውን የጥናት ውጤት መሰረት አድርጎ ሪፖርቱ መውጣቱን የቢቢሲ ዘገባ ያመለክታል። የጥናቱ ባለቤት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሲሆን፥ ጥናቱም በለንደን ኪንግ ኮሌጅ እና በአውስትራሊያ…
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ መረጃ የሚሰጥ የዋትስአፕ ቻት ቦት ሥራ ላይ አዋለ። የዋትስአፕ ቻት ቦት አላማ ለዜጎች ትክክለኛውን መረጃ ለማቅረብ ከህዝብ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዲኖረው ሲሆን፥ ይህ የኢትዮጵያን ለቫይረሱ ያላትን ብሄራዊ ምላሽ በመደገፍ ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኮቪድ-19…
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ፖለቲካዊ ማድረግ መቆም አለበት ሲሉ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለጹ። ዋና ዳይሬክተሩ ይህንን የገለጹት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ወረርሽን ምክንያት በማድረግ የዓለም ጤና ድርጅት ላይ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ነው። ፕሬዚዳንቱ በአስተያየታቸው የዓለም ጤና ድርጅት አሰራር ለቻይና የወገነ እና ለወረርሽኙ ምላሽ…
በህንድ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከ250 ሺህ ብር በላይ ለገሱ። በሀገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ከ1 ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎች ናቸው በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉት። በህንድ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ እንደገለጹት፥ ምባሲው በኢሜል፣ በፌስቡክ፣…
Copyrights 2020. . All Rights Reserved.
Developed by SNNPRS-SCIENCE AND INFORMATION TECHNOLOGY BUREAU