• Call Us
  • +25146 2206572

የሳይንስና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት

የሚሰጡ አገልግሎቶች፦

  • ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት፤
  • ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምርና ፈጠራ ስራዎች የፋይናንስ፤ ማቴሪያልና ቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ፤
  • በት/ቤቶች የሳይንስ ሳምንታት እንዲከበሩ ማድረግ፣
  • ድጋፍ በማፈላለግ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባትን በየትምህርት ቤቱ ማቋቋም፤
  • በየተቋማቱ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና የኢኖቬሽን ስራዎችን ውጤታማ የሚያደርጉ የምርምር ክፍሎች የማቋቋም፤
  • የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፓርኮች እንዲቋቋሙ ማድረግ
  • የሳይንስና ቴክኖሎጂ የአሰራር ስርአት መዘርጋት፤
  • የሳይንስና ቴክኖሎጂ የሰው ኃይል ፍላጎትን በጥናት በመለየት አቅም የመገንባት ሥራ መስራት በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ናቸው፡፡