• Call Us
  • +25146 2206572

የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃና የሳ/ቴክኖሎጂ መረጃ ዳይሬክቶሬት

የሚሰጡ አገልግሎቶች፦

  • በፈጠራ ስራ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ተጠቃሚ የሆነ ማህበረሰብ እንዲፈጠር ይደረጋል፤
  • ተገልጋዮች ህጋዊ እውቅናና ጥበቃ የሚያገኙበትን የአእምሮ ንብረት ተግባራዊ በማድረግ እያጋጠማቸው ያለውን ችግሮች እንዲፈታላቸው ይደረጋል፤
  • የአእምሯዊ ንብረት ህጋዊ ዕዉቅናና ጥበቃ ውሳኔ አፈጻጸምን ይከታተላል
  • ህጋዊ ዕዉቅና የተሰጣቸዉን የፈጠራ ስራዎችን ጥቅም ላይ እንድዉል የሚያስችል የማስተዋወቅ ስራ በሚዲያ፣ በበራሪ ወረቀት፣ በመረጃ መረብ፣ በኢግዚቢሽንና ባዛር ይሠራል፡፡
  • ወቅታዊና ቀልጣፋ የሆነ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
  • ለአእምሯዊ ንብረትና ለፈጠራ ስራ ዉጤቶች ህጋዊ ጥበቃና ዕዉቅና ይሰጣል፡፡
  • በክልላችን የሚካሄዱ የአእምሯዊ ንብረትና የፈጠራ ስራዎች ተናበውና ተመጋግበው እንዲሄዱ የሚያስችል አሰራር እንዲዘረጋ ይሰራል
  •  እውቅና ያገኙ የአእምሮ ንብረት ውጤቶች ወደ ማህበራዊ ጥቅም እንዲለወጡ ያደርጋል
  •  ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው የአካል ጉዳተኞች፣ ሴቶች በአምሯዊ ንብረትና ፈጠራ ስራዎች ያላቸው ተሳትፎና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ስርአት እንዲፈጠር ይሰራል