• Call Us
  • +25146 2206572

የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቢሮ ሴት አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት አደረጉ ።

መስከረም 10/01/02015 ዓ. ም  ግንባር ላይ እየተዋደቀ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት  የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ የመንግስት ሰራተኞችና አመራሮች የደረቅና ሰንባች ምግቦችን  አዘጋጅተዋል።

በስንቅ ዝግጅቱ ወቅት ሰራተኞቹ የሀገሪቱ ሉኣላዊነት ተከብሮ አስተማማኝ ሰላም እስከሚሰፍን ድረስ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እንደሚወጡ አረጋግጠዋል ።