ችርቻሮ || የብቃት ማረጋገጫ የስልክ የሞባይልና መሰል የድምፅና ዳታ መገናኛ መሣሪያዎች ቀፎዎች እና መለዋወጫዎች የችርቻሮ ንግድ (ኮድ 62801) ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታ ሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ የሽያጭ ሰራተኛ ወይም ባለሙያ ቢያንስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የተከታተለ ወይም በስኩ ስልጠና የወሰደ፣ለ/ የስራ ቦታ ሁኔታየመደርደሪያና የመሸጫ ቦታ ያለው ሱቅ፣ሐ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የመገልገያ እቃዎች የችርቻሮ ንግድ (ኮድ 62802)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ የሽያጭ ሰራተኛ ወይም ባለሙያ ቢያንስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የተከታተለ ወይም በመስኩ ስልጠና የወሰደ፣ለ/ የስራ ቦታ ሁኔታየመደርደሪያና የመሸጫ ቦታ ያለው ሱቅ፣ሐ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የኮምፒውተር፣ የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች እና የመገልገያ መሣሪያዎች የችርቻሮ ንግድ (ኮድ62803)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ የሽያጭ ሰራተኛ ወይም ባለሙያ ቢያንስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የተከታተለ ወይም በስኩ ስልጠና የወሰደ፣ለ/ የስራ ቦታ ሁኔታየመደርደሪያና የመሸጫ ቦታ ያለው ሱቅ፣ሐ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የሶፍትዌር የችርቻሮ ንግድ (ኮድ 62804)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ የሽያጭ ሰራተኛ ወይም ባለሙያ ቢያንስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የተከታተለ ወይም በስኩ ስልጠና የወሰደ፣ለ/ የስራ ቦታ ሁኔታየመደርደሪያና የመሸጫ ቦታ ያለው ሱቅ፣ሐ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ ጅምላ || የብቃት ማረጋገጫ የስልክ የሞባይልና መሰል የድምፅና ዳታ መገናኛ መሣሪያዎች ቀፎዎች እና መለዋወጫዎች ጅምላ ንግድ (ኮድ 61521)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ በኤሌክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢያንስ በቴክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት1/አንድ/ በማንኛውም የትምህርት አይነት ቢያንስ በቶክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች የግዥና ሽያጭ ባለሙያ፣ለ/ የስራ ቦታ ሁኔታከሥራው ጋር ተመጣጣኘነት ያለው መጋዘን/Store/የማሳያና የመሸጫ ቦታየመጀመሪያ እርዳታ መስጫ መሳሪያዎች(First aid kit)የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ (First extinguisher)ሐ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የመገልገያ እቃዎች ጅምላ ንግድ (ኮድ 61522)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ በኤሌክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢያንስ በቴክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት1/አንድ/ በማንኛውም የትምህርት አይነት ቢያንስ በቶክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች የግዥና ሽያጭ ባለሙያ፣ለ/ የስራ ቦታ ሁኔታከሥራው ጋር ተመጣጣኘነት ያለው መጋዘን/Store/የማሳያና የመሸጫ ቦታየመጀመሪያ እርዳታ መስጫ መሳሪያዎች(First aid kit)የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ (First extinguisher)ሐ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የኮምፒውተር፣ የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች እና የመገልገያ መሣሪያዎች ጅምላ ንግድ (ኮድ 61523)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ በኤሌክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢያንስ በቴክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት1/አንድ/ በማንኛውም የትምህርት አይነት ቢያንስ በቴክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች የግዥና ሽያጭ ባለሙያ፣ለ/ የስራ ቦታ ሁኔታከሥራው ጋር ተመጣጣኘነት ያለው መጋዘን/Store/የማሳያና የመሸጫ ቦታየመጀመሪያ እርዳታ መስጫ መሳሪያዎች(First aid kit)የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ (First extinguisher)ሐ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የሶፍትዌር (ከጌም በስተቀር) ጅምላ ንግድ (ኮድ 61524)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ በኤሌክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢያንስ በቴክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት1/አንድ/ በማንኛውም የትምህርት አይነት ቢያንስ በቴክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች የግዥና ሽያጭ ባለሙያ፣ለ/ የስራ ቦታ ሁኔታየደንበኞች ማስተናገጃ እና የደንበኞች ድጋፍ መስጫ ስፍራዎች ያሉት የሽያጭ ክፍል ፣ሱቅ ወይም ቢሮ ሐ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የሞባይል ሲም ካርድና ቫውቸር ካርድ ጅምላ ንግድ (ደረጃ-ዋና አከፋፋይ፣ የፈቃድ መስጫ መደብ 61525)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል መስፈርት1/አንድ/ ሥራ አስኪያጅ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ4/አራት/ የሽያጭ ሰራተኞች ቢያንስ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁ1/አንድ/ ገንዘብ የዥ ቢያንስ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁ1/አንድ/ የዕቃ ግምጃ ቤት ሠራተኛ ቢያንስ ሁለተኛ ደረጀ ያጠናቀቁ1/አንድ/ የግዥ ሠራተኛ ቢያንስ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁ2/ሁለት/ የአይቲ ባለሙያ ቢያንስ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁለ/ የመገልገያ መሣሪያዎች 1/ አንድ/ ተሽከርካሪዎች ሊብሬ ወይም የኪራይ ውል3/ሶስት/ ኮምፒውተሮች4/አራት/ ወንበር2/ሁለት/ የደንበኛ ማረፊያ ወንበር1/አንድ/ ካዝና1/አንድ መደርደሪያ ሐ/ የሥራ ቦታ ሁኔታበሚገባ የተደራጀ ቢሮ ፣የመሸጫ ባታ፣ የእንግዳ መቀበያ፣ የመረጃ ማስተካከያ ቦታ እና መጋዘን ለሽያጭ ሥራ የሚያገለግል ኢንተርኔት እና ስልክ (ማሳያ እና መሸጫ) ዲስኘሌይመ/ ማመለከቻና ተያያዥ ሰነዶች የጠያቂው ድርጅት የንግድ አድራሻ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የተጠቀሰ ማመልከቻየቲን ቁጥር ሰርተፊኬትየንግድ ምዝገባ ፈቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብየሠራተኞቹ የትምህርት ማስረጃ፣ የሥራ ልምድ እና ከንግድ ድርጅቱ ጋር ያደረጉት የሥራ ውል ከስድስት ወር በኋላ የሞባይል ሲም ካርድና ቫውቸር ካርድ ጅምላ ንግድ (ደረጃ-ንዑስ አከፋፋይ፣ የፈቃድ መስጫ መደብ 61525)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል መስፈርት1/አንድ/ ሱፐር ቫይዘር ቢያንስ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ1/አንድ/ የሽያጭ ሠራተኛ ቢያንስ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ ለ/ የመገልገያ ማሳሪያ 1/አንድ/ መዝገብ እና ኮምፒውተር /መብራት የሌለበት አካባቢ ካልሆነ በስተቀር 2/ሁለት/ ወንበርሐ/ የሥራ ቦታ ሁኔታ ባላቸው ቦታ ላይ ለኢትዮ ቴሌኮም ሥራ ብቻ የሚውል በቂ ቦታ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ሰልክ መ/ ተያያዥ ሰነዶች የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ አገልግሎት || የብቃት ማረጋገጫ የኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች የጥገና ስራዎች (ኮድ 63154)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል መስፈርት(አንድ) 1 በኤሌክትሪሲቲ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ ቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሣሣይ የሙያ ዘርፍ ቢያንስ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ከታወቀ የስልጠና ማዕከል ወይም ት/ቤት በኮምፒውተር እና ተዛማች ዕቃዎች ጥገናና ተከላ የሰልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው /ላት ወይም A+ Certificate ያለው/ያላት ቴክኒሻን፡፡ለ/ የመገልገያ መሣሪያዎች Sets of screw DriversSets of PliersSets of WrenchesSets of CuttersFlash LightMultimeterWire StrippersCrimpersSoldering IronElectrical Blowerሐ/ የሥራ ቦታ ሁኔታ-yo‰ xLÆúT (UãN /tܬ)ymjm¶Ã XRĬ mSÅ mœ¶ÃãC (First Aid kits)yXúT ¥_ðà mœ¶Ã (Fire Extinguisher)yNGD S‰ ¥µÿ© bþR wYM sùQy_g ጠረጰዛ (Workbench)መ/ ተያያዥ ሰነዶች የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሳያàሉ ስራ መጀመርና ለምርመራ የሚመጡ ባላሙያዎችን በውሰት እቃዎችን በማàላት ማሣሣት በህግ ያስቀጣል፡፡ የኮምፒውተር ኔትወርክ ዲዛይን፣ዝርጋታ እና ትግበራ ሥራዎች (ኮድ 86100)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታየሰው ኃይልአንድ (1) በኤሌክትሪካል፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን፣ በኮሙኒኬሽን ወይም ኮምፒዊተር ኢንጂነሪንግ ወይም በኢንፎርሜሽንና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ወይም ሜጀሩ በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት ዓይነቶች የሆነ እና ቢያንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች፣ ወይም በመስኩ የካምፖኒ ሰርተፌኬሽን ያለው/ላት፣የመገልገያ መሣሪያዎችቢያንስ አንድ ኮምፒዊተር ፣የኔትወርክ ዲዛይን አፕሊኬሽን ፣ለኔትወርክ ዝርጋታ ሥራ የሚያስፈልጉ ሙሉ መሣሪያዎች፣ የሥራ ቦታ ሁኔታ ለሥራው አስፈላጊ የሆነ ቢሮማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶች የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የሶፍትዌር ዲዛይን፣ ልማት እና ትግበራ ሥራዎች (ኮድ 86200)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታየሰውኃይልአንድ(1) በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን፣ በኮሙኒኬሽን፣ ወይም ኮምፒዊተር ኢንጂነሪንግ ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዊተር ሳይንስ ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ቢያንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም ሜጀሩ በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት ዓይነቶች የሆነና ቢያንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም በሶፍትዌር ማልማት መስክ ሰርተፌኬሽን ያለው/ላት፣የመገልገያመሣሪያዎችኮምፒዊተር እና ሌሎች ተጓዳኝ መሣሪያዎች፣የአፕሊኬሽን ሲስተሞች እና ሶፍትዌሮች፣ የሥራቦታሁኔታለሥራው አስፈላጊ የሆነ ቢሮማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የመረጃ ቋት ማደራጀትና መረጃ ማቀናበር ስራዎች (Database and data processing) (ኮድ 86300)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታየሰውኃይል1 (አንድ) በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን፣ በኮሙኒኬሽን፣ ወይም ኮምፒዊተር ኢንጂነሪንግ ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዊተር ሳይንስ ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ቢያንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም ሜጀሩ በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት ዓይነቶች የሆነና ቢያንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም በሶፍትዌር ማልማት መስክ እና ዳታቤዝ ማልማትና ማስተዳደር የካምፓኒ ሰርተፌኬሽን ያለው/ላት፣የመገልገያመሣሪያዎችኮምፒዊተር እና ሌሎች ተጓዳኝ መሣሪያዎች፣የአፕሊኬሽን ሲስተሞች እና ሶፍትዌሮች፣የሥራቦታሁኔታለሥራው አስፈላጊ የሆነ ቢሮማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የኮምፒውተር ኔትወርክ ኬብል ዝርጋታ ስራዎች (Network Cable Installation) (ኮድ 86400)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታየሰውኃይልአንድ (1) በኤሌክትሪሲቲ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢያንስ በቴክኒክና ሙያ ዲፕሎም ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፌኬሽን ያለው/ላት፣የመገልገያመሣሪያዎችለኔትወርክ ዝርጋታ ሥራ የሚያስፈልጉ ሙሉ መሣሪያዎች፣ የሥራቦታሁኔታየተረጋገጠ የንግድ ሥራ ቦታ አድራሻማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶች የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የዳታ ሴንተር (Data Center/Hosting) አገልግሎት ሥራዎች (ኮድ 86500)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታየሰውኃይልሁለት (2) በኤሌክትሪካል፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በቴሌኮሙኒኬሽ፣ በኮሙኒኬሽን፣ ኮምፒዊተር ኢንጂነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዊተር ሳይንስ ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም ሜጀሩ በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት ዓይነቶች የሆነ እና ቢያንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም በመስኩ የካምፓኒ ሰርተፌኬሽን ያለው/ላት፣የመገልገያመሣሪያዎችለዳታ ሴንተር አስፈላጊ የሆኑ መሣሪያዎች (ኮምፒዊተር፣ ሰርቨር፣ ዩፒኤስ፣ ስዊች (ሀብ)፣ ራውተር፣ ወዘተ. የሥራቦታሁኔታየተረጋገጠ የንግድ ሥራ ቦታ አድራሻማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶች የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የኮምፒውተር ነክ ስራዎች (ኮድ 86900)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ / በኤለክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢያንስ በቴክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ ወይም የስልጠና ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት ወይም በመስኩ የስራ ልምድ ያለው/ላትለ/ የመገልገያ መሳሪዎችኮምፒውተር፣ፕሪንተርየተለያዩ ለስራ አስፈላጊ የሆኑ አፕሊኬሽኖችና ሶፍትዌሮችሐ/ የስራ ቦታ ሁኔታየንግድ ስራ ማካሄጃ ቢሮ ወይም ሱቅመ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የማማከር አገልግሎት (ኮድ 88740)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታየሰውኃይል1 (አንድ) በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን፣ በኮሙኒኬሽን፣ ወይም ኮምፒዊተር ኢንጂነሪንግ ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዊተር ሳይንስ ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ቢያንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም ሜጀሩ በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት ዓይነቶች የሆነና ቢያንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም በICT መስክ የካምፓኒ ሰርተፌኬሽን ያለው/ላት፣የሥራቦታሁኔታለሥራው አስፈላጊ የሆነ ቢሮማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶች የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ አስመጪ || የብቃት ማረጋገጫ የስልክ የሞባይልና መሰል የድምፅና ዳታ መገናኛ መሣሪያዎች ቀፎዎች እና መለዋወጫዎች አስመጪ (ኮድ 65521)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ በኤለክትሪካል፣በኤለክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን፣በኮሙኒኬሽን ወሥም በኮምፒውተር ኢንጂነርኒግ ወይም በኢንፎርሜሽንና ካሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስትም ፣በኢንፌርሜሽን ሲስተም፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና ኢንፌርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቢያንስ በኮሌጅ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ ወይም ሜጀሩ በለሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች የሆነና ቢያንስ በድግሪ የተመረቀ/ች/1/አንድ / በኤለክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢየንስ በሬክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት፣ለ/ የመገለገያ መሣሪያዎችSets of screw DriversSets of pliersSets of wrenchesSets of CuttersFlash lightMultimeterWire StrippersCrimperSoldering IronElectrical Blowerሐ/ የሥራ ቦታ ሁኔታከሥራው ጋር ተመጣጣኝነት ያለው መጋዘን (store)የተሟላ የጥገና ወርክሾኘየንግድ ሥራ ማካሄጃ ቢሮ ወይም ሱቅየመጀመሪያ እርዳት መስጫ መሣሪያዎች (first aid kit)የእሳት ማጥፊያ መማሪያ ( First extinguisher)የወርክ ሾኘ አለባሳት /ጋውን/ቱታ/መ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የመገልገያ እቃዎች አስመጪ (ኮድ 65522)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ በኤለክትሪካል፣በኤለክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን፣በኮሙኒኬሽን ወሥም በኮምፒውተር ኢንጂነርኒግ ወይም በኢንፎርሜሽንና ካሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስትም ፣በኢንፌርሜሽን ሲስተም፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና ኢንፌርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቢያንስ በኮሌጅ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ ወይም ሜጀሩ በለሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች የሆነና ቢያንስ በድግሪ የተመረቀ/ች/1/አንድ / በኤለክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢየንስ በሬክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት፣ለ/ የመገለገያ መሣሪያዎችSets of screw DriversSets of pliersSets of wrenchesSets of CuttersFlash lightMultimeterWire StrippersVrimperSoldering IronElectrical Blowerሐ/ የሥራ ቦታ ሁኔታከሥራው ጋር ተመጣጣኝነት ያለው መጋዘን (store)የተሟላ የጥገና ወርክሾኘየንግድ ሥራ ማካሄጃ ቢሮ ወይም ሱቅየመጀመሪያ እርዳት መስጫ መሣሪያዎች (first aid kit)የእሳት ማጥፊያ መማሪያ ( First extinguisher)የወርክ ሾኘ አለባሳት /ጋውን/ቱታ/መ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የኮምፒውተር፣ የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች እና የመገልገያ መሣሪያዎች አስመጪ (ኮድ 65523)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ በኤለክትሪካል፣በኤለክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን፣በኮሙኒኬሽን ወሥም በኮምፒውተር ኢንጂነርኒግ ወይም በኢንፎርሜሽንና ካሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስትም ፣በኢንፌርሜሽን ሲስተም፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና ኢንፌርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቢያንስ በኮሌጅ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ ወይም ሜጀሩ በለሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች የሆነና ቢያንስ በድግሪ የተመረቀ/ች/1/አንድ / በኤለክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢየንስ በሬክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት፣ለ/ የመገለገያ መሣሪያዎችSets of screw DriversSets of pliersSets of wrenchesSets of CuttersFlash lightMultimeterWire StrippersCrimperSoldering IronElectrical Blowerሐ/ የሥራ ቦታ ሁኔታከሥራው ጋር ተመጣጣኝነት ያለው መጋዘን (store)የተሟላ የጥገና ወርክሾኘየንግድ ሥራ ማካሄጃ ቢሮ ወይም ሱቅየመጀመሪያ እርዳት መስጫ መሣሪያዎች (first aid kit)የእሳት ማጥፊያ መማሪያ ( First extinguisher)የወርክ ሾኘ አለባሳት /ጋውን/ቱታ/መ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የሶፍትዌር አስመጪ (ኮድ 65524)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰው ሀይል1/አንድ/ በኤለክትሪካል፣በኤለክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን፣በኮሙኒኬሽን ወሥም በኮምፒውተር ኢንጂነርኒግ ወይም በኢንፎርሜሽንና ካሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስትም ፣በኢንፌርሜሽን ሲስተም፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና ኢንፌርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ቢያንስ በኮሌጅ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ ወይም ሜጀሩ በለሎች የትምህርት ዘርፎች ሆኖ ማይነሩ ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች የሆነና ቢያንስ በድግሪ የተመረቀ/ች/1/አንድ / በኤለክትሪሲቲ፣በኤሌክትሮኒክስ፣በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ቢየንስ በሬክኒክና ሙያ ዲኘሎማ የተመረቀ/ች/ወይም በመስኩ የስልጠና ወይም የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው/ላት፣ለ/ የመገለገያ መሣሪያዎችለስራው የሚያስፈልጉ ኮምፒውተሮች እና ሌሎች ተጓዳኝ መሣሪያዎችሐ/ የሥራ ቦታ ሁኔታየደበኞች ማስተናገጃ እና የደበኞች ድጋፍ መስጫ ስፍራ ያሉት የሽያጭ ክፍል፣ሱቅ ወይም ቢሮመ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶችየጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ ፈቃድ የሚሰጥባቸው ዘርፎች የቴሌሴንተር አገልግሎት (ኮድ 75210)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታሀ/ የሰውኃይል1 (አንድ) የስልክ አስደዋይ ሰራተኛ ወይም ባለሙያ ቢያንስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የተከታተለ/ለች ወይም በመስኩ ስልጠና የወሰደ/ች፣ለ/ የመገልገያ መሳሪዎችአንድ የስልክ መስመር፣ እያንዳንዱ ተገልጋይ የተጠቀመበትን የአገልግሎት ጊዜ ወይም ዋጋ የሚያሳይ ከስልኩ ጋር አብሮ የተገጠመ ወይም ከውጭ ብቻውን የሚገጠም መሣሪያ፣ ሐ/ የሥራቦታሁኔታ ለአገልግሎት ብቁና ምቹ የሆነ የስራ ቦታ መ/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶች የስልክ መስመሮችን በተመለከተ ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር የተፈራረመ ውል፣የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የኢንተርኔት ካፌ አገልግሎት ፈቃድ (ኮድ 75220)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታየሰውኃይል1 (አንድ) የኢንተርኔት አገልግሎት ደንበኛ አስተናጋጅ ሰራተኛ ወይም ባለሙያ ቢያንስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት የተከታተለ ወይም በመስኩ ስልጠና የወሰደ/ች፣የመገልገያመሣሪያዎችአንድ የኢንተርኔት አካውንትኢንተርኔት ብራውዝ ለማድረግና የኤለክትሮኒክ መልዕክት ለመላክና ለመቀበል የማያስችል ብራውዘር፣ሶፍትዌር ወይም አኘሊኬሽን የተጫነበት አንድ ኮምፒውተር፣አንድ ኘሪንተር፣ተገልጋዩ የተጠቀመበትን ሰዓትና ዋጋ የሚያሳይ መሣሪያ፣የሥራቦታሁኔታለአገልግሎት በቂ እና ምቹ የሆነ የስራ ቦታ፣ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶች የኢንተርኔት አካውንትን በተመለከተ ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር የተፈራረመ ውል፣የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን ተርሚናል እቃዎች ጥገና ፈቃድ (ኮድ 75260)ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድሜ ሁኔታየሰውኃይል(ሁለት) 2 ቴክኒሻን በኤሌክትሪሲቲ፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን፣ በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሣሣይ የሙያ ዘርፍ ቢያንስ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፊኬት ያለው/ላት፣ ወይም በመስኩ የሰለጠነ እና የካምፓኒ ሰርተፊኬሽን ያለው /ላትን፡፡የመገልገያመሣሪያዎችአንድ የቴክኒክ ወርክሾፕ፣የተለያዩ ለተርሚናል እቃዎች ጥገና አስፈላጊ የሆኑ የጥገናና የመመርመሪያ መሳሪያዎች Sets of screw DriversSets of PliersSets of WrenchesSets of CuttersFlash LightMultimeterWire StrippersCrimpersSoldering IronElectrical Bloweriii/ ማመልከቻና ተያያዥ ሰነዶች የጠያቂው ድርጅት ወይም ግለሰብ የመኖሪያና የንግድ አዳራሸ እንዲሁም የንግድ ሥራ ፈቃድ መደቡን የጠቀስ ማመልከቻ፣ድርጅቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ድሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ፣የባለሙያዎቹ የትምህርት ማስረጃ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚቀርብ የባለሙያ የስራ ቅጥር ውል የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት (TIN)የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀትአመልካቹ ለትርፍ ያልተቋቋማ ከሆነ ህጋዊ ሰውነት ያገኘበት ሰረተፊኬት፣ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጁን 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ፣ውል፡፡ 2 ጉርድ ፎቶግራፎች ወይም የንግድ ማህበር ከሆነ የስራ አስኪያጅ 2 ጉርድ ፎቶግራፎች