• Call Us
  • +25146 2206572
29 Jul 2021

Understanding 5G – The backbone of the industrial Internet

A data-driven "fourth industrial revolution" has long been predicted. Now, the backbone for that platform is finally becoming a reality. The long-…

View Blog Details
06 Jul 2021

ኢትዮ ቴሌኮም የ4G አገልግሎት ሀዋሳን ጨምሮ በ12 ከተሞች በይፋ አስጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም የ4G አገልግሎት ሀዋሳን ጨምሮ በ12 ከተሞች በይፋ አስጀመረ

የአገልግሎቱ መጀመር ለሀገራዊ እድገትና ብልፅግና ከፍተኛ አበርክቶ እንዳለው ተመልክቷል፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ…

View Blog Details
05 Jul 2021

ናሳ የሰራው የአቶሚክ ሰዓት ከሌሎች በ10 እጥፍ የበለጠ ውጤታማ መሆኑ ተረጋገጠ

የአሜሪካኑ ጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ ተመራማሪዎች የሰሩት አዲስ የአቶሚክ ሰዓት አሁን ካሉ ሌሎች መሰል ሰዓች በ10 እጥፍ በበለጠ ትክክለኝነት እንደሚሰራ አረጋገጡ፡፡ በኤሪክ በርት አማካኝነት በተመራው በዚህ ምርምር ላይ ሰዓቱ…

View Blog Details
03 Jul 2021

አዲስ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ሲገዙ ሊያደርጓቸው የሚገቡ አራት የመጀመሪያ ነገሮች

እየተሻሻለ በመጣው የቴክኖሎጂ አለም በየጊዜው ዘመናዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ መጠቀሚያ ቁሶችን እየቀረቡ መሆናቸው ሚታወቅ ነው፡፡ ለምሳሌ ስለሞባይል ስልክ እንኳን ቢነሳ በጣም አስገራሚ የሆነ መሻሻሎች ተደርገዋል፡፡ ታዲያ…

View Blog Details
26 Jun 2021

የማይክሮ ሶፍት አዲስ የዊንዶው አማራጭ ለአንዲሮይድ መተግበሪያዎች

የአለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ማይክሮሶፍት ለአመታት አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን የኮምፒውተር ዊንዶው ፕሮግራም (10) የሚተካ ተከታይ ፕሮግራም ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ኩባንያው በያዝነው ሳምት ሀሙስ ይፋ እንዳደረገው መረጃ…

View Blog Details
24 Jun 2021

በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን በማየት ኮቪድ 19ኝን የሚመረምር የሞባይል መተግበሪያ ተሰራ

መሰረቱን ጀርመን ያደረገ ኩባንያ በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን ፎቶ በማንሳት /ስካን/ በማድረግ ኮቪድ19ኝን የሚመረምር የሞባይል መተግበሪያ /አፕሊኬሽን/ መስራቱን አስታወቀ፡፡

ይህ ሦስት ደቂቃ ይወስዳል የተባለው…

View Blog Details
24 Jun 2021

መሠረታዊ የኮምፒውተር ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች

የተለያዩ መሠረታዊ የኮምፒውተር ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች አሉ፡፡ከእነዚህ ውስጥ ሁሉም ሰው የጥቃት ዒላማ ውስጥ መሆኑን መረዳትና ለዚህ ሁልጊዜም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ነው፡፡ለሶፍትዌሮች ወቅታዊና የዘመኑ ሶፍትዌሮችን መጫንም…

View Blog Details
24 Jun 2021

የስማርት ምሰሶ ቴክኖሎጂ ምንድነው?

የስማርት ምሰሶ ቴክኖሎጂ ስማርት ከተሞችን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት አንዱ ግብዓት መሆኑን ስማርት ሲቲ ፕረስ ያትታል፡፡

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ኢትዮ ቴሌኮም ደምበኞች የዳታ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችላቸውን…

View Blog Details
24 Jun 2021

አብዛኛዎቹ የራንሰምዌር (ቫይረስ) ጥቃት ያስተናገዱ ተቋማት ለዳግም ጥቃት እየተዳረጉ ነዉ- ጥናት

በመረጃ መንታፊዎች የተያዘባቸዉን መረጃ ለማስለቀቀ የራንስም ክፍያ ከከፈሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች መካከል 80 ከመቶ የሚሆኑት ድርጅቶች ለዳግም ጥቃት መጋለጣቸዉን የሳይበርሰን ጥናት ጠቁሟል

ሳይበርሰን የተሰኘው የሳይበር…

View Blog Details
24 Jun 2021

ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ-10 ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚያቀርበውን የደህንነት መጠገኛ ለማቆም ማስቡን ገለጸ

ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ-10 የሚያቀርብውን የደህንነት ጥገና በ2025 ማቅረብ እንደሚያቆም እና በዚህ ወር መጨረሻ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ዋና ማሻሻያ ይፋ ለማድረግ መዘጋጀቱን ገልጿል፡፡

ኩባንያው ከዚህ ቀደም…

View Blog Details
31 May 2021

አሞሌ በስልክ ብቻ 100 ሺህ ብር መበደርን ሊያስችል ነው

አሞሌ የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ደንበኞች እስከ 100 ሺህ ብር ድረስ መበደር የሚችሉበትን የብድር አገልግሎት ሊያስጀምር ነው፡፡ ግለሰቦችንም ሆነ ተቋማትን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የተነገረለት አገልግሎቱ በተለይም ለንግድ ተቋማት…

View Blog Details
27 May 2021

የዳታ ማይኒንግ ደረጃዎች ወይም ሂደቶች

መረጃዎችን ከተከማቹ የመረጃ ስብስቦች አንጥሮና ለይቶ ለማውጣት ዳታ ማይኒንግ በብዙ ደረጃዎች ማለፍ ያስፈልገዋል፡፡ የመጀመሪያው ደረጃ ዳታ ማፅዳት ሲሆን በዳታ ማይኒንግ የመጀመሪያው ተግባር የማያስፈልገውን፣ የተደጋገመውንና ያልተሟሉ…

View Blog Details
27 May 2021

የፊልም ተዋንያን የውጭ ቋንቋዎችን በብቃት እንዲናገሩ የሚያስችለው ቴክኖሎጂ

የትወና ተዕይንቶች ወይም ፊልሞች በውጭ ቋንቋ ተተርጉመው ቋንቋውን ለማይረዱ ሰዎች ተዘጋጅተው ሲቀርቡ ተመልከተናል፡፡ ይሁንና አብዛኛውን ጊዜ የትርጉም ስራውን ለሚሰሩ ብዙ ባለሙያዎች የተዋንያኑን የከንፈርና የፊት እንቅስቃሴን…

View Blog Details
21 Aug 2019

What kind of growth did we see for IPv6 in 2012?

All of which is excellent news!  Phil goes on to talk about Google’s measurement of over 1% of their traffic coming in over IPv6 and also…

View Blog Details