• Call Us
  • +25146 2206572

የኢ/ኮ/ቴ/ ስራ ፈጠራ ማዕከል ዳይሬክቶሬት

የሚሰጡ አገልግሎቶች

  • አዳዲስ ኢንኩቤቶችን ይመለምላል መሠረታዊ የኢንተርፐርነርሺፕ፤ የቢዝነስ እቅድ አዘገጃጀትና የሂሳብ አያያዝ ሥልጠናዎችንና የአቅም ግንባታ ድጋፍ ይሰጣል
  • የእያንዳንዱን ኢንኩቤት ድርጅት የቢዝነስ ዕቅድ ይገመግማል ፣ግብረመልስ ይሰጣል፣ ያደራጃል፣ ያበቃል፡፡
  • በማዕከል ውስጥ ያሉ ንብረቶችን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለኢንኩቤቶች ያከፋፍላል የመስሪያ ቦታን በኪራይ ይሰጣል፡፡
  • በመደበኛ ሁኔታ የኮቺንግና ሞንተሪንግ አገልግሎት ለኢንኩቤቶች ይሰጣል
  • በየወቅቱ የኢንኩቤቶች የሥራ አፈጻጸምን ይገመግማል፣ አስተያየት ይሰጣል፣ እርምጃ ይወስዳል፣ ደካማና ጠንካራዎችን ይለያል፡፡
  • የገበያ ትስስር ይፈጥራል፣ የተገኙ የገበያ ዕድሎችን በውድድር ወይም ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ኢንኩቤቶች እንዲተቀሙ ያደርጋል፡፡
  • ኢንኩቤቲዎች በመንግስት ደንብ መሰረት በህግ እንዲቋቋሙ ያደርጋል
  • የኢንኩቤቶችን ክፍተት በመለየት አስፈላጊውን ሥልጠናና የአቅም ግንባታ ድጋፍ  እንዲያገኙ ያደርጋል፡፡ብቁ የሆኑ ኢንኩቤት ድርጅቶችን በመለየት ያስመርቃል በገበያ ውስጥ ገብተው ተወዳዳሪና ብቁ ባለሃብት እንዲሆኑ ያግዛል፡፡

 

 

የሚሰጡ አገልግሎቶች ከተገልጋዮች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች
አዳዲስ ኢንኩቤቶችን ይመለምላል መሠረታዊ የኢንተርፐርነርሺፕ፤ የቢዝነስ እቅድ አዘገጃጀትና የሂሳብ አያያዝ ሥልጠናዎችንና የአቅም ግንባታ ድጋፍ ይሰጣል

 

የእያንዳንዱን ኢንኩቤት ድርጅት የቢዝነስ ዕቅድ ይገመግማል ፣ግብረመልስ ይሰጣል፣ ያደራጃል፣ ያበቃል፡፡
  • ኢንኩቤቲ ድርጅት የቢዝነስ ዕቅዶቻቸውን  ማስገመገምና ግብረመልስ መውሰድና ማስተከከል
በማዕከል ውስጥ ያሉ ንብረቶችን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለኢንኩቤቶች ያከፋፍላል የመስሪያ ቦታን በኪራይ ይሰጣል፡፡
  • ንብረቶችን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ መያዝና መጠበቅ፤  የመስሪያ ቦታን ኪራይ ውል በግዜ መክፈል፡፡
በመደበኛ ሁኔታ የኮቺንግና ሞንተሪንግ አገልግሎት ለኢንኩቤቶች ይሰጣል  
በየወቅቱ የኢንኩቤቶች የሥራ አፈጻጸምን ይገመግማል፣ አስተያየት ይሰጣል፣ እርምጃ ይወስዳል፣ ደካማና ጠንካራዎችን ይለያል፡፡
  • የሥራ አፈጻጸምን ማስገመገም፣ አስተያየት መቀበል፣  ደካማና ጠንካራ ጎኖችን መለየትና ማስተካከል፡፡



  •  
  •  

የገበያ ትስስር ይፈጥራል፣ የተገኙ የገበያ ዕድሎችን በውድድር ወይም ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ኢንኩቤቶች እንዲተቀሙ ያደርጋል፡፡

  • የገበያ ማፈለለግ ፣ የተገኙ የገበያ ዕድሎችን መጠቀም  ወይም ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለድርጅቱ በወቅቱ ሠርቶ ማስረከብ፡፡

ኢንኩቤቲዎች በመንግስት ደንብ መሰረት በህግ እንዲቋቋሙ ያደርጋል

  • የኤጀንሲውን የማዕካሉ፤የአደረጅ መ/ቤት፤የኢንቤቴሮች መተደደፈሪያ ደንብና ውስጣ ደንብ መሰረት መተደደር፤መገዛት
የኢንኩቤቶችን ክፍተት በመለየት አስፈላጊውን ሥልጠናና የአቅም ግንባታ ድጋፍ  እንዲያገኙ ያደርጋል፡፡ብቁ የሆኑ ኢንኩቤት ድርጅቶችን በመለየት ያስመርቃል በገበያ ውስጥ ገብተው ተወዳዳሪና ብቁ ባለሃብት እንዲሆኑ ያግዛል፡፡
  • የሥራ አፈጻጸምን ማስገመገም፣ አስተያየት መቀበል፣  ደካማና ጠንካራዎችን ጎኖችን መለየትና ማስተካከል፡፡
  • ማህበሩ የክህሎት ክፍታት ያለበትን ለይቶ ማሰወቅና ስልጠና መውሰድ ብቁ የሆኑት ተማርቀው መውጣት  



  •  
  •