• Call Us
  • +25146 2206572

የኢ/ኮ/ቴ/ መሳሪያዎች እድሳትና ጥገና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት

የሚሰጡ አገልግሎቶች

  • የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች ጥገናና ዕድሳት  ማካሄድ         
  • የዳሰሳ ጥናት በማድረግ መሰረታዊ  የኮምፒውተር  ስልጠና መስጠት        
  • ከፍተኛ (advance) ስልጠና መስጠት        
  • የዳሰሳ ጥናት በማድረግ  ለኢኮቴ መሳሪዎች  ስፔስፍኬሽን ማዘጋጀትና መገምገም       
  • ወቅታዊ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ       
  • የቅድመ ጥገና ሥርዓትን ማዘጋጀት       
የሚሰጡ አገልግሎቶች ከተገልጋዮች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች
የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች ጥገናና ዕድሳት  ማካሄድ   
  • የኢኮቴ መሣሪያዎችን  ዓይነትና ብዛት በሚገልፅ  ህጋዊ ደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ
  • የአገልግሎት መጠየቂያ እና የመሳሪያ ማስረከቢያ ፎርማት በመሙላት የመሳሪያዎችን የብልሽት ዓይነትና መንስኤ በዝርዝር መግፅ
  • ለጥገናና ዕድሳት የሚያስፈልጉ  ዕቃዎችን  ማቅረብ
  • ከተጠገነ በኋላ ቅፁ በማስረከብ የዕቃ ማውጫ  ፎርም በመሙላት መሣሪያውን መረከብ
የዳሰሳ ጥናት በማድረግ መሰረታዊ  የኮምፒውተር  ስልጠና መስጠት   
  • የሚፈልጉትን የስልጠና ዓይነትና የሰልጣኝ ብዛት በህጋዊ ደብዳቤ ማቅረብ
  • ለስልጠናው የሚያስፈልገውን ቁሳቁስ ሟሟላትና በሰዓቱ በመገኘት ስልጠናውን በአግባቡ መካፈል
  •    

 

ከፍተኛ (advance) ስልጠና መስጠት        
  • እንዲሰጣቸው የሚፈልጉትን የስልጠና አይነትና የሰልጣኞችን ብዛት የያዘ ህጋዊ ደብዳቤ ማቅረብ
  • ሰልጣኝ ባለሙያ የሚያስፈልገውን ግብዓት በማሟላት ሰልጣኙን መላክ

 

የዳሰሳ ጥናት በማድረግ  ለኢኮቴ መሳሪዎች  ስፔስፍኬሽን ማዘጋጀትና መገምገም     
  • ለሚካሄደው ዳሰሳ ጥናት  ተገቢውን መረጃ መስጠት
  • ተቋማት ስፔስፍኬሽን እንዲዘጋጅላቸው ለሚፈልጉት የኢኮቴ መሳሪያዎ  በህጋዊ ደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ
  • በተዘጋጀው ስፔክ ላይ የዶክመንት ግምገማ እንዲደረግላቸው መጠየቅ
  • በተዘጋጀው ስፔክ ላይ የቴክኒክ ምርመራ  እንዲደረግላቸው መጠየቅ
ወቅታዊ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ   
  • ድጋፍ የሚያስፈልግበትን ጉዳይ መረጃ በመስጠት ድጋፉን ለማግኘት  በህጋዊ ደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ
  • በድጋፍና ክትትል ወቅት የተለዩ ችግሮችንና አስተያየቶችን ተቀብሎ ለማስተካከል  መንቀሳቀስ
የቅድመ ጥገና ሥርዓትን ማዘጋጀት       
  • መሳሪያዎች ወደመጨረሻ ብልሽት ከመድረሳቸው በፈት የቅድመ ጥገና መመሪያዎችን በማንበብ  በመመሪያው መሰረት አስፈላጊውን ቅድመ መከላከል ጥገና ማካሄድ