የቪዲዮ ኮንፍራንስ አገልግሎት መስጠት
ፕሮግራሙ ከመካሄዱ 7 ቀን ቀደም ብሎ ማሳወቅ
የተሳታፊዎችን ብዛት ማሳወቅ
አገልግሎቱ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚካሄድ ማሳወቅ
አዳራሽና አገልግሎት መኖሩን ማረጋገጥ፣
ባለሙያ በዞንና በወረዳ መኖሩን ማረጋገጥ፣
ምን አይነት መረጃ እንደተፈለገ ማሳወቅ፣
መረጃዉን የፈለገዉ አካል ማን እንደሆነ ማሳወቅ
የማህበረሰብ መረጃ ማእከሉ እንዲቋቋም የተፈለገበትን ምክንያት ማሳወቅ
የማቋቋሚያ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት
የማህበረሰብ መረጃ ማእከሉ የት ቦታ ላይ እንደሚቋቋም ማሳወቅ
ለማእከልነት የሚሆን ቤት መስራት ወይም ማዘጋጀት የሚቋቋመው ማህበረሰብና ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ፣ ቦርድ ማቋቋም፣ፈቃደኛ /ተቀጣሪ/ ማዘጋጀት፣የገንዘብ ሰነድ ማዘጋጀት
የአገልግሎት ጥያቄ ማቅረብ
የኢንተርኔት /የወረኔት መስመር ማዘጋጀት
የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ እንዲቋቋም የተፈለገበትን ምክንያት ማሳወቅ
የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያው የት ቦታ ላይ እንደሚቋቋም ማሳወቅ
ለሬዲዮ ጣቢያ የሚሆን ቤት መስራት ወይም ማዘጋጀት
ሆስት የሚደረገዉ ድረ-ገጽ ከሆነ ቀድሞ የዶሜን ስሙን URL ማሳወቅ
የድረ-ገጹን ርዕስ ማሳወቅ
ተቋማዊ ገጽታውን ማሳወቅ
ሆስት የሚደረግበትን ፕላት ፎርም (windows or Linux) ማሳወቅ፣
ድረ-ገጹን የሰራዉን አካል ማሳወቅ፣
የደህንነትና ቁጥጥር አገልግሎት የፈለገዉን አካል(መስሪያ ቤት) ማሳወቅ
Copyrights 2020. . All Rights Reserved.
Developed by SNNPRS-SCIENCE AND INFORMATION TECHNOLOGY BUREAU