• Call Us
  • +25146 2206572

"ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር ተካሄደ!

Honoring ENDF ለዛሬ ማክሰኞ ህዳር 8፣ ከቀኑ 5:30 ጀምሮ እንዲካሄድ በተያዘለት ቀነ ቀጠሮ መሰረት የደቡብ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ባለሙያዎች እና አመራሮች በጋራ በመሆን አጋርነታቸውን ገልጸዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ህግን ለማስከበር ተሰማርቶ ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ ለሚገኘው ሠራዊት ክብር የሚሰጠውና ህዝብና መንግስት የሰጠውን ግዳጅ ሲወጣ በጁንታው ሀይል ክህደት የተሰው የመከላከያ ሰራዊት አባላትም ተዘክረዋል፡፡